የጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የበር መቃን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የበር መቃን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (Jun 09, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-1257-2018-PUR
  • Object of Procurement: የበር መቃን ግዥ ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Description: የበር መቃን ግዥ ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
  • Clarification Request Deadline: Jun 09, 2026, 4:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Jun 09, 2026, 5:00:00 PM
  • Terms and Conditions:
  1. እቃ ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ከመስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ መስመር ቁዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ግራውንድ ላይ ባለው መጋዘን ይሆናል፡፡
  2. ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራች የበር መቃኑን በትክክል በጨረታ ሰነዱ ላይ በወጣው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ማስረከቡ በመ/ቤቱ በንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን በኩል እንደተረጋገጠ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
  3. የተፈለገውን የበር መቃን ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ብቻ መሳተፍ አለባቸው ይህ ባይሆን አሸናፊ የሆነ ተጫራች ማቅረብ ካልቻለ የመንግስት ኤሌክትሮኒክ ግዥ ለሚያስተዳደርው መንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ሪፖርት የሚደረግ በመሆኑ ለማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ብቻ እንዲሳተፉ ተጋብዞል፡፡ 
  4. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *