The Federal Ethics and Anti-Corruption Commission የአዳራሽ እና ሪፍሬሽመንት አገልግሎት ግዥ ቢሾፍቱ (7)2018 – test3.diretenders.com

The Federal Ethics and Anti-Corruption Commission የአዳራሽ እና ሪፍሬሽመንት አገልግሎት ግዥ ቢሾፍቱ (7)2018


Government (Jun 09, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: FEACC-NCB-G-0108-2018-PUR
  • Object of Procurement: የአዳራሽ እና ሪፍሬሽመንት አገልግሎት ግዥ ቢሾፍቱ (7)2018
  • Description: የአዳራሽ እና ሪፍሬሽመንት አገልግሎት ግዥ ቢሾፍቱ (7)2018
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: The Federal Ethics and Anti-Corruption Commission
  • Clarification Request Deadline: Jun 08, 2026, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Jun 10, 2026, 8:30:00 AM
  • Terms and Conditions: the federal ethics and anti corruption commission have the right to cancel the bid fully or partially ጉዳዩ፡- የሆቴል አዳረሽ ለመከራየት ሊሟሉ የሚገቡ መስፈርቶችን ስለማሳወቅ፣ ኮሚሽናችን በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ከተሞች የተለያዩ ስልጠናዎችን እና ስብሰባዎችን በሚያደርግበት ግዜ ሆቴል ለመከራየት የሚከተሉትን መስፈርቶችን ታሳቢ እንድታደርጉ እንጠይቃልን፡፡ 1ኛ. በፕሮፖዛል መሰረት ለሚቀርቡት ተሳታፊዎች ተስማሚ እና በቂ መቀመጫ መኖሩን፤ 2ኛ. የሚከፈት በቂ በር እና መስኮት እንዲሁም መብራት ያለው፤ 3ኛ. ምሰሶዎች የማይበዙበት እና ወጥነት ያለው አዳራሽ፤ 4ኛ. ጥራት ያለው መድረክ፣ ንግግር ማድረጊ ፖዲየም፤ 5ኛ. የሰነድ ማቅረቢያ በቂ ብርሃን ያለው ፕሮጀክተር/ LCD/፤ 6ኛ. ጥራት ያለው የድምጽ ማስተናገጃ ስርአት፣ ከሁለት በላይ ተንቀሳቃሽ ማይክ፣ ጥራት ያለው ድምጽ ማጉሊያ/ Speaker/ 7ኛ. ለላፕቶፕ እና መሰል ኤሌክትሮኒክሶች በቂ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያዎች (Power outlets)፤ 8ኛ. የዋይ ፋይ አገልግሎት ( Wifi Service) 9ኛ. በተለያዩ አቀማመጦች ( U-shape, theatre style) ማዘጋጀት የሚችል አዳራሽ፣ ወንበር፣ ጠረንፔዛ፣ የጠረንፔዛ ልብስ፤ 10ኛ. የአየር ማቀዝቀዣ (Ventilation /AC/ እና የእሳት አደጋ ማጥፊያ፤ 11ኛ. በከተማ መዕከል ወይም ከዋና መንገድ በቅርብ የሚገኝ አዳራሽ ሆኖ ለክቡራን ኮሚሽነሮች እና ለ VIP እንግዶች በቂ የመኪና ማቆሚያ፤ 12ኛ. የምግብ አቅርቦት ሲታዘዝ ለ VIP እንግዶች የተለየ የመመገቢያ ቦታ እንዲሁም ለአጠቃላይ ሰራተኛው ሰፊ እና በቂ የመመገቢያ አዳራሸ መኖሩን፤ 13ኛ. የቴክኒክ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ በቂ ባለሙያዎች፤ መኖራቸውን ከግምት ውሥጥ በማስገባት የሆቴል ግዢ አገልግሎት እንዲፈጸም እንጠይቃለን፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *