ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Jun 29, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም . በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

.

የተበዳሪው

የንብረት አሰያዥ

አበ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካሬ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

ከተማ

ወረዳ/ /ከተማ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

 

ያህዌ ኔሲ ኮንስትራክሽን /የተ/የግል/

/ ፍጥረት ታደሰ

መነሀሪያ ቅርንጫፍ

ቤት

ሀዋሳ ከተማ

ታቦር

ሂጣታ

8302

112

1,800,000 (አንድ ሚሊዩን ስምንት መቶ ሺህ ብር)

ሀምሌ 24/2018

4:00-6:00

ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ደበብ አካባቢ ማስተባበሪያ /ቤት

1- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::

2- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::

3- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ መነሀሪያ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::

5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 0910 017 849 / 0926 549 466 መደወል ይችላሉ::

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *