Addis Zemen (Jun 29, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አሰያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የቦታ ስፋት በካሬ
|
የሃራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
የካርታ ቁጥር
|
ቀን
|
ሰዓት
|
||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ክ/ከተማ |
ቀበሌ
|
||||||||||
|
1 |
ኢዮብ ማሩ |
ወ/ሮ ዙሪያሽ ወርቅ ማሩ |
ባቱ ቅርንጫፍ
|
ቤት |
ባቱ |
ባቱ |
በቴሌ
|
OR029040302014
|
263.24
|
1,371,55 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሰባአንድ ሺህ አምስት መቶ ሃምሳ አንድ ብር ብቻ) |
ሀምሌ 24/2018
|
4:00-6:00
|
1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባቱ ቅርንጫፍ
2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውሰጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባቱ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሰራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0910509770 /0911598344 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ