Addis Zemen (Jul 10, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሽያጭ ክፍል ሥልጠናዎችን (Digital distribution business management (Advanced) and Business Analytics & Monetization of VAS (Advanced)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4285998) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ (200) ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ።
የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extatenders.com.et እና www.2merkato.com
በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:
https://erp.ethiotelecom.et/OAHTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid-0EED8A 04B857259C .
ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et / tender, www.afrotender.com www.extratenders.com እና www.2merkato.com
ጨረታው ከሐምሌ 07 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች እስከ ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል። ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል።
ማስታወሻ ፡–
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል።
ሰነዱን ለመግዛት እና ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a4646f60a538a5190000001
ኢትዮ ቴሌኮም