የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት የጨረታ አድራሻ ማስተካከያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት የጨረታ አድራሻ ማስተካከያ አውጥቷል


Addis Zemen (Jul 10, 2026)

የመጀመሪያ ሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ ማድረግ

ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 23 ላይ በወጣው ሙሃ አግሮ አጉመንት /ሙለታ ሻረው/እርሻ ልማት ፕሮጀክት የአሶሳ ዲስትሪክት የመጀመሪያ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የመጋዘን እና የቢሮው አድራሻ ስህተት ስለነበረው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣አሶሳ ዞን፣ ኡራ ወረዳ ባሻ ቡዳ ቀበሌ የተባለው ቀርቶ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣አሶሳ ዞን፣ ባምባሲ ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ ተብሎ ማስተካከያ የተደረገ መሆኑን እየገለጽን ሌላው ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በወጣው ማስታወቂያ መሰረት መሆኑን እንገልጻለን።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a3e3a0e0a538a75c6000001


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *