Addis Zemen (Jul 11, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረት ቁጥር EEP/TBP/01/2019
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት የካ ክ/ከ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት ህንፃ ቁጥር- 11ኛ ፎቅ በሚገኘው ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ) በመክፈል ወይም በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በEEP Transmission Substation Construction Account No.1000252665203 ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ህንፃ ቁጥር-19 ትራንስሚሽን ቢዝነስ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
- ከትራንስሚሽን ቢዝነስ ግዥ ቢሮ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን የኪራይ አገልግሎት ግዥ በሚመለከት የመወዳደርያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/4/2018 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘረው የኪራይ አገልግሎት ግዥ መወዳደር ይችላሉ።
|
የአገልግሎት ግዥ ዓይነት |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
የባለ 10 ቶን ሃፍ ክሬን እና 40 ቶን ሎውቤድ ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
1 |
80,000.00 (ሰማንያ ሺህ ብር) |
ሀምሌ 15 ቀን ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
|
ሀምሌ 15 ቀን ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት
|
|
አንድ ሃይድሮሊክ ክሬን ወይም አንድ ባለ 130 ቶን ተንቀሳቃሽ ክሬን እና100 ቶን ለውቤድ ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
2 |
90,000.00 (ዘጠና ሺህ ብር) |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0116732205 መደወል ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል