አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Jul 19, 2026)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በአቢሲንያ ባንክ (.) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉ ይመለስላቸዋል።
  • ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  • የጨረታው ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ /ከተማ፣ ሐዋሳ ከተማ ባሀል አደራሽ /ከተማ አዳራ ቀበሌ ዉስጥ በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አማ ሐዋሳ ዲስትሪክት ሕንፃ 4 ፎቅ ላይ ባለዉ የሕግ ክፍል ውስጥ ነው።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ

ሰጪው ስም

የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት

የቦታው ስፋት በካ.ሜ

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታ ስዓት

ጨረታው የወጣ

 

1

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪዉ

 

የመኖሪያ ቤት

 

463.75

 

2081

 

አለታ ወንዶ ከተማ

1,117,169.13

 

ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም

4:30-5:30

5:30-6:00

 

ድጋሚ

2

አቶ አለሙ አመኑ

አቶ አለማየሁ አለሙ

የንግድ ቤት

 

265

 

2082

 

አለታ ወንዶ ከተማ

2,557,684.39

 

ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም

8:30-9:30

9:30_ 10:00

 

ድጋሚ

3

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪዉ

 

የመኖሪያ ቤት

512.55

 

2283

 

አለታ ወንዶ ከተማ

1,040,408.24

 

ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም

4:30-5:30

5:30-6:00

 

ድጋሚ

4

አቶ አለሙ አመኑ

አቶ አለማየሁ አለሙ

የመኖሪያ ቤት

645.09

2060

 

አለታ ወንዶ ከተማ

2,850,326.87

 

ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም

8:30-9:30

9:30-10:00

 

ድጋሚ

5

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪዉ

 

የንግድ ቤት

 

799.18

 

የይዞታ መለያ ቁጥር SD00108 0402006

ሐዋሳ ከተማ

 

13,530,735.32

 

ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም

4:30-5:30

5:30-6:00

 

ድጋሚ

6

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪዉ

 

በካርታዉ ለመኖሪያ ቤት የተፈቀደ እና በግንባታ ላይ የሚገኝ

1277.92

 

የይዞታ መለያ ቁጥር SD001080402002

 

ሐዋሳ ከተማ

 

44,549,306.66

ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም

8:30-9:30

9:30-10:00

 

 

7

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪዉ

 

የንግድ ቤት

 

700

የቦታዉ መለያ ቁጥር HUB114/98CB-5

 

ሐዋሳ ከተማ

 

16,569,858.94

ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም

4:30-5:30

5:30-6:00

 

ድጋሚ

 

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *