Reporter (Jul 19, 2026)
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ለጨረታው የቀረበው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት |
||||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ እና ወረዳ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
|||||
|
አፍሮ ፅዮን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ
|
ሲሳይ ደስታ ሪል እስቴት
|
እቴጌ ጣይቱ አብይ ቅርንጫፍ
|
G+1 መኖሪያ ቤት
|
አዲስ አበባ
|
በቀድሞ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 በአሁኑ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ |
ቦሌ10/95/1/7/46574/00 |
250 ካ.ሜ |
25,000.000.00 |
ነሐሴ 12 ቀን 2018 |
ከጠዋቱ 3:00-4:15 |
|
ቦሌ/95/1/8/46531/00 |
250 ካ.ሜ |
25,000.000.00 |
ነሐሴ 12 ቀን 2018 |
ከጠዋቱ 4:15-5፡30 |
||||||
|
ቦሌ10/95/1/9/46530/00
|
250 ካ.ሜ |
25,000.000.00 |
ነሐሴ 12 ቀን 2018 |
ከጠዋቱ 5:30-6፡45 |
||||||
|
ቦሌ 10/95/1/10/40533/00
|
250 ካ.ሜ |
25,000.000.00 |
ነሐሴ 12 ቀን 2018 |
ከሰዓት 8፡00_ 9፡15 |
||||||
|
ቦሌ10/95/1/12/46523/00
|
250 ካ.ሜ |
28,000.000.00 |
ነሐሴ 13 ቀን 2018 |
ከጠዋቱ 3:00-4:15 |
||||||
|
ቦሌ10/95/2/6/46513/00
|
250 ካ.ሜ |
25,000.000.00 |
ነሐሴ 13 ቀን 2018 |
ከጠዋቱ 4:15-5፡30 |
||||||
|
|
|
|
|
|
|
ቦሌ10/95/2/4/46515/00
|
250 ካ.ሜ |
25,000.000.00 |
ነሐሴ 13 ቀን 2018 |
ከጠዋቱ 5:30-6፡45 |
የሐራጅ ደንቦች
ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
1. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም።
2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።
3. ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀን እና ስአት ንብረቱ በሚገኝበት አያት 49 አካባቢ ይከናወናል።
4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ናቸው።
5. የሐራጅ አሸናፊው ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ለመንግስት የሚከፈለውን ታክስ፣ በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው / አሸናፊው ይከፍላሉ።
7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
እናት ባንክ አ.ማ