በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ ማሽነሪዎች መለዋወጫ እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ ማሽነሪዎች መለዋወጫ እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Jul 20, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/01/2019

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ ማሽነሪዎች መለዋወጫ እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

  • ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው
  • ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ / ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና /ቤት፣ የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/በመከፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/01/2019 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

የአቅርቦት ግዥ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታው መዝጊያ  ቀንና ዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ስዓት

የተለያዩ ማሽነሪዎች መለዋወጫ እቃዎች ግዥ

ብር 400,000.00

ሀምሌ 22 ቀን
2018 . ከቀኑ 800 ዓት

ሀምሌ 22 ቀን 2018 . ከቀኑ 815 ዓት

  • ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  •  ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251 11 673 2198 መደወል ይችላሉ።

 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ

ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *