የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት 550 ካሬ ሜትር ላይ የተሰራ መጋዝን መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት 550 ካሬ ሜትር ላይ የተሰራ መጋዝን መሸጥ ይፈልጋል


Be'kur (Jul 20, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ በከሳሽ ዳሽን ባንክ እና በአፈ/ተከሳሽ አብርሃም ዋለ ጣልቃ ገብ አልጌች ትሬዲንግ መካከል ስላለው የባልና ሚስት ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር ከተማ የሚገኘው 550 ካሬ ሜትር ላይ የተሰራ መጋዝን በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ሙሉጌታ አውደው፣ በሰሜን አስማር የትዋለ እንዲሁም በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው መጋዝን በመነሻ ዋጋ ብር 4,581,398.6 (አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ሰማንያ አንድ ሽህ ሶስት መቶ ዘጠና ስምንት ከስድስት ሳንቲም) ሆኖ ጨረታው ከሐምሌ 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ በጋዜጣ በማዋል ጨረታው ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ባለው ጊዜ እንዲጫረት ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *