Addis Zemen (Aug 11, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ጎ/ሪ/ግ/ጨ/001/2019
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፊያ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው፡–
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
ጃኬት እና ሱሪ |
በቁጥር |
490 |
|
2 |
ኮትና ሱሪ ባለገበር |
በቁጥር |
108 |
|
3 |
ጉርድ ቀሚስ |
በቁጥር |
28 |
|
4 |
ኮትና ቀሚስ ባለገበር |
በቁጥር |
186 |
|
5 |
ቱታ |
በቁጥር |
38 |
|
6 |
ካፖርት/ጋወን |
በቁጥር |
58 |
|
7 |
ሱሪ |
በቁጥር |
4 |
|
|
ድርጅቱ ባስቀመጠው ሳምፕል መሰረት የሚሰራ |
||
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ገንዘብ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢ/ኤ/አገ/ ጎንደር ሪጅን ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር (1000257403657) በማስገባትና የባንከ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ መግዛት ይችላል፡፡ ጎንደር ሪጅን ማህበረ ቅዱሳን ህንጻ የኢ/ኤ/አገ/ ጎንደር ሪጅን ሰፕላይ ቼይን፤ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 304
- ተጫራቾች ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመረኮዘ የባንክ ጋራንቲ (Bid Bond) ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እና በተ/ቁ 1 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀን ነሃሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተ/ቁ 2 ላይ በተገለጸው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት በዚሁ ቀን ነሃሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
- ጽ/ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-5821-6536 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን