በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 08, 2026)

የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር .. 01/2019

በቂርቆስ /ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1 ደረጃ /ቤት 2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ግብአቶች

.

የግዥ አይነት

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ  (CPO)

የጨረታ ማስገቢያ ቀን

ጨረታው የሚዘጋበትና የሚከፈትበት ቀን

1

የደንብ ልብስ

1

32,275.00

ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10/20 ተከታታይ የስራ ቀናት

ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣበት 10 ቀን 1030 ተዘግቶ በሚቀጥለው 11 ቀን 430 ይከፈታል በአል ከሆነ በቀጣይ በስራ ቀን ቢሮ ቁጥር 7 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪል በተገኙበት

2

አላቂና የቢሮ ዕቃዎችና መሳሪያዎች

2

28,000.00

3

ህትመት

3

3,000.00

4

አላቂ የትምህርት ዕቃዎች

4

14,000.00

5

ሌሎች አላቂ ዕቃዎች

5

28,040.00

6

ቋሚ ዕቃዎች

6

4,600.00

7

የተለያዩ የጥገና ስራዎች

7

22,275

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች መጫረት ይችላል፡፡

1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ የዘመኑን የሀገር ውስጥ ግብር ሙሉ በሙሉ የከፈለ ክሊራስ ያለው፤

2. ተጫራቾች ያሸነፈበትን ዕቃ /ቤቱ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በግልጽ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ ማስቀመጥ እና የቫት ዋጋን ጨምሮ ማስቀመጥ አለብት፣ ይህ ከሆነ ግን /ቤቱ የተሞላውን ዋጋ ቫት እንደተጨመረበት አድርጎ ይወሰዳል።

4. የጨረታ ሰነዱን በተቋሙ ክፍያና ሂሳብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 9 መግዛት ይችላሉ፡፡ የጨረታ መግዥያ ብር የማየመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ የተባበረት ትምህርት ቤት ከወሎ ሰፈር ወደ ቄራ ኢትዮ ቻይና መንገድ ብራና ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት

5. ተጫራቹ ተወካይ ከሆነ የተወከለበትን የሚያረጋግጥ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ከፍትህ አካላት የተወከለበትን ዋናውንና ፎቶ ካፒ ይዞ ማቅረብ አለበት ከጨረታ ሰንዱ ጋር።

6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በመ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ፋይናሻል ኦርጅናልና ፋይናሻል ፎቶ ኮፒ እና ቴክኒካል መረጃ ለብቻ በማድረግ 3 የተለያዩ ፓስታ ታሸጎ ማስገባት አለባቸው ሲፒኦ ቴክኒካል ኦርጅናል መረጃ ውስጥ መታሸግ አለበት።

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና ማስገባት ሚችሉት የጨረታ ፖስታ ከመከፈቱ በፊት ሚያስገቡትን ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

8. በጥቃቅንና አነስተኛ ተዳራጅተው ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በምትወዳደሩበት ዕቃ ላይ ድርጅቱ ቀጥታ በዕቃው ምርት ላይ ተሳትፎ ያለው መሆን እና ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት:: ድርጅቱ በቃው አመራረት ላይ ምንም አይነት ተሳትፎ ከሌለው ከውድድር ወጭ ይሆናል፤ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደረጃ ከሆነ የዕድገት ደረጃ አነስተኛ ታዳጊ መሆን አለበት።

9. /ቤቱ የተሻለ ዘዴዎችን ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 011-4-70-05-84 / 0114-65-38-36 ደው መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻ፡ ከወሎ ሰፈር ወደ ቄራ ኢትዮ ቻይና መንገድ ብራና ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት።

በቂርቆስ /ከተማ ወረዳ 03 የተባበሩት መምህራን ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ /ቤት