Addis Zemen (Sep 09, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪው ሰም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የቦታ ስፋት በካሬ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
741 |
466.570 (አራት መቶ ስልሳ ስድሰት ሺህ አምስት መቶ ሰባ ብር ብቻ) |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
||||||||||
|
1 |
መሰረት ምንታ |
አቶ ጥላሁን ጨነቁ |
ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ |
ቤት |
ቡሳ |
ምዕራብ ሸዋ ዞን ዳዎወረዳ |
01 |
BU/1951/2014
|
መስከረም 29/2019 |
4፡00 6፡00 |
||
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ፍቼ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ፍቼ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል፡፡
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡–
በስልክ ቁጥሮች 0923568367 መደወል ይችላሉ፡፡
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ