Addis Zemen (Sep 09, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሉ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የቦታ ስፋት በካሬ
|
የሐራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
||||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
የካርታ ቁጥር
|
||||||||||||
|
ቀን
|
ሰዓት
|
|||||||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
||||||||||||
|
1 |
ስታር ብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ምርቶች ማህበር |
አቶ ጉልማ ምልቶት
|
አለታ ወንዶ |
ቤት |
አለታ ወንዶ |
አለታ ወንዶ |
ዴላ |
683 |
926.43 |
1,932,415.00(አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ሁለት ሺህ አራት መቶ አስራ አምስት) |
መስከረም 29/2019 |
4፡00-6፡00 |
አለታ ወንዶ ቅርንጫፍ |
|
|
2 |
ስታር ብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ምርቶች ማህበር |
አቶ ጕልማ ምልቶት
|
አለታ ወንዶ |
ቤት |
ሀዋሳ |
አዲስ ከተማ |
ፈላደልፊያ |
30034 |
41.57 |
1,000,00 (አንድ ሚሊዮን ብር) |
መስከረም 29/2019 |
4፡00-6፡00 |
ሺ/ፈ/ማ ደበብ አካባቢ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት |
|
1- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
2- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
3~ ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሀዋሳ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4- በንብረቱ ላይ ከመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወሬዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፦፟ 0916051142/02654468 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ