በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የባንቱ ሆስፒታል የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የባንቱ ሆስፒታል የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል


Addis Zemen (Sep 09, 2026)

ማረሚያ

ነሐሴ 12 ቀን 2018 . በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 25 ላይ በኦሮሚያ ጤና ቢሮ ባንቱ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል 2019 በጀት ዓመት ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 4 ላይ የጨረታ ማስገቢያና መዝጊያ ቀን ለተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ተብሎ የወጣው በስህተት ሊሆን ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት በሚል የታረመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ ባንቱ ሆስፒታል

ከዚህ በፊት ወጣውን ጨረታ ለመመከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a842b730a538a9c7c000001