Addis Zemen (Sep 11, 2026)
የጥገና ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2018
ቀን 28/12/2018
በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ በቆርቆሮ ሞተሶሪ የሚሰራ፣ የቢሮ ደረጃ መስራት፣ ለዲኬር በከፖርሳቶ በክፍልፋይ የሚሰራ የመማሪያ ክፍል በርጥገና የመማሪያ መስኮት ጥገና አንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ጥገናዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ሎት 1 ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች መሟላት ያለባችሁ ቅድመ ሁኔታዎች
1 በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የንግድ ምዝገባ ያላቸው የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
3. የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
4. የጨረታ ሰነድ መግዛ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር)
5. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራቾች ከተደራጁበት ክፍለ ከተማ ወይም ወረዳ በመስሪያ ቤቱ ስም የተፃፈ ወቅታዊ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ
6. ለጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 በግንባር በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል።
7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ግብኣት ከራሳቸው መሆን አለበት
8. የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጂናል ብሎ በመለየት በፖስታ አሽገው ማቅረብ ይናርባቸዋል ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ማቅረቢያ ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን በቢሮ ቁጥር 05 ማስገባት ይኖርባቸዋል።
9. የጨረታ ማስታወቂያው በወጣበት 11ኛው የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል።
10 ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
ስ.ቁጥር 0114162862 /0114166823
አድራሻ፡– እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከሜክስኮ ወደ ቄራ መስመር ቡልጋሪያ ማዞሪያ ገባብሉ ኢንተርናሽናል ላብራቶሪ ክሊኒክ አጠገብ ።
በአ/አ/አስ/ቂርቆስ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት
በወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት