Addis Zemen (Sep 11, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም ግዢ በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የፅፈት መሳሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ፣አላቂ እቃዎች, የፅዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
1. በዘመኑ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ
2. ወቅታዊ የግብር ግዴታውን ያሟሉ
3. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ
4. ተጫራቹ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና ቲን ማስረጃ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አጠቃላይ 15,000(አስራ አምስት ሺ) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ማንኛውም ተጫራች ስለ ጨረታው የተዛጀውን የጨረታ ሰነድ በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የበረክ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ሂሳብ ቁጥር 1000065445925 በመክፈል ሰነዱን ከበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት በመግዛት በጨረታው መካፍል ይችላሉ፡፡
የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው ለ 15 የስራ ቀን በተከታታይ ቀን አየር ላይ ውሎ በ16ኛው በስራ ቀን በ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰዓት 4፡30 ላይ የከፈታል፡፡
7. አሸናፊ ተጫራች ማንኛውንም ወጪ ችሎ ያሸነፋቸውን ዕቃዎች ፍ/ቤት ድረስ ያቀርባል፣ ፍ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0116 860 263 / 0988 687 829
የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት