Addis Zemen (Sep 11, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር BTSC/NCB/G/002/2019
ቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አወዳድሮ የዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ላይ የሚሣተፉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ማሟላት አለባቸው፡፡
1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ በሲፒኦ ወይም የባንክ ያለገደብ ጋራንቲ
ለምድብ አንድ፡ የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያ እቃዎች……… ብር 30,000.00 ለምድብ ሁለት የፅዳት ዕቃዎችን ብር 30,000.00 በቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ወይም “Buluko Textile Share Company” ስም መሆን ማቅረብ የሚችል፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከተማ (ከኬንቴሪ ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ 1.3 ኪ.ሜ ላይ) የቀድሞዉ አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በመቅረብ የጨረታ ሠነዱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 ከሰዓት በኃላ ከ7፡00- 10፡30 ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
7. ጨረታው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች በተገኙበት 5፡10 ሰዓት ላይ ይከፈታል
8. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0996 672 951 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
አድራሻ፡
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር