Addis Zemen (Sep 11, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የመካነ ህይወት ቅ/አ/የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ፡–
- አላቂ የቢሮ እቃዎችና ኬሚካሎች ሎት-1 -6212 -5000 ብር (አምስት ሺ ብር)
- አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት-2 – 6215 5000 ብር (አምስት ሺ ብር)
- አላቂ የጽዳት ዕቃዎች ሎት -3 -6218 -5000 ብር (አምስት ሺ ብር)
- የሰራተኞች የደንብ ልብስ ሎት-4 – 6211-6000 ብር (ስድስት ሺ ብር)
- የህክምና እቃዎች ሎት 5 – 6313ና 6314 -4000 ብር (አራት ሺ ብር)
- ቋሚ እቃዎች ሲሆን
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ እንዲሁም የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመካነ ህይወት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የተጨማሪ ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ተመላሽ የሚሆን አጠቃላይ ብር 25,000/ ሀያ አምስት ሺ ብር/ ወይም የሚወዳደርበትን ሎት በመምረጥ በባንክ በተመሰከረለት ሲፒዮ ማስያዝ ሲኖርባቸው ያሸነፉበትን ገንዘብ 10% በቼክም ሆነ በጥሬ ብር ለዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ያስገቡ።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀን አየር ላይ ይውላል፤ በ10ኛው ቀን በ10፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይኖሩም በመካነ ህይወት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በጨረታ ኮሚቴ ቢሮ ቁጥ 2 ይከፈታል።
- መስሪያ ቤቱ ጨረታው የመያዋጣው ሆኖ ካገኘው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
- የመምህራን ጋወን እና የሰራተኛ ደንብ ልብስ የምታቀርቡት ናሙና ከ ሜትር መብለጥ የለበትም፤ ምክ ት/ቤቱ በጥቅል የሚቀርቡ ናሙናዎች ሁሉን አሳታፊ ስላልሆኑ በናሙናነት አይቀበልም።
- * ተጫራቾች ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከ2 ቀን በፊት ማቅረብ አለባቸው። ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታው ውጪ እንደሚሆን እንገልፃለን። ናሙና በማይቀርብባቸው እቃዎች ላይ በእስፔስፊኬሽናቸው መሰረት መቅረብ አለባቸው።ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ VAT ያካተተ መሆን ይኖርበታል። ይህ ካልሆነ ግን መስሪያ ቤቱ የቀረበው ዋጋ VATን እንዳካተተ ይቆጠራል።
ለበለጠ መረጃ ፈረንሳይ ስጋሲዮን ማዞሪያ አቦ ቤተክርስቲያን አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡– 011 114 00 12፣ 01 11 54 93 41 ይደውሉ።
የመካነ ህይወት ቅ/አ/የመጀመሪያና መካ/ደ/ት/ቤት