የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት ግዢ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት ግዢ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 13, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት 2019 የበጀት ዓመት ግዢ

  • 1. ቋሚ እቃዎች (የቢሮ ፈርኒቸሮች)
  • 2. የሠራተኞች የደንብ ልብስ
  • 3. የፅዳት እቃዎች
  • 4. ህትመት
  • 5. ስቴሽነሪ እና
  • 6. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት:-

1. በጨረታ መካፈል የምትፈልጉ በተጠቀሱት የስራ መስኮች የተሰማራችሁ ነጋዴዎች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና TIN የላቸው መሰተፍ ትችላላችሁ፡፡

2. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 (ሀያ ሺህ ብር) CPO ሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት በሚል ስም በማሰራት ማቅረብ ይችላሉ፡፡

3. የጨረታ ሰነዱን በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከሱሉልታ ወራዳ ፍርድ ቤት ማግዛት ይችላሉ፡፡

4. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በወጣ 15ተኛ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት ይሆናል፡፡

5. ተጫራቾች ተጨማሪ የእሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና የቲን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. መስረያ ቤቱ የተሸላ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ስልክ ቁጥር 0111 880 025 / 0910 657 503 / 0723 657 503

የሱሉል ወረዳ ፍርድ ቤት