Reporter (Sep 13, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 01/2019
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
- የከባድ እና የቀላል ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች መለዋወጫ ግዥ
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው&፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ መስከረም 07/2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ሀሙስ መስከረም 21/2018 ከረፋዱ 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን::
ማሳሳቢያ፡– ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡– ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል::
ማስታወሻ፡– ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 መደወል ይቻላል::