Addis Zemen (Sep 15, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የወጣ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዢ ለመፈፀም የጨረታ ማስተወቂያ ቁጥር 0023/2019
በመ/ቤታችን በቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2019 በጀት መገልገያ የሚሆኑ፤
- ሎት 1 የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች
- ሎት 2የተለያዩ የህክምና ላብራቶሪ ዕቃዎች ግዥ እና For mindray bs 240 reagens
- ሎት 3 ጎምስታ እና የመኪና እጥበት አግልግሎት
- ሎት 4 የተጠርጣሪዎች ቀለብ
- ሎት 5 የተለያየ ኤለክትሮኒኪስ ዕቃዎች
- ሎት 6 የተለያዩ ሰነድ ማስተርጎም
- ሎት 7 የተለያዩ ፅዳት ሰራተኞች አልባሳት
- ሎት 8 የአይሲቲ ዕቃዎች
- ሎት 9 የተለያዩ የ9ኙ ፖሊስ ጣቢያዎች ክበብ አገልግሎት
- ሎት 10 የተለያዩ የመመገቢያ ዕቃዎች
- ሎት 11 የፖሊስ መኖሪያ ካምፕ እና ቢሮዎች ጥገና
- ሎት 12 የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና የቧንቧ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 13 የፅዳት ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 14 የተለያዩ የመንገድ የካሜራ እና Body camera
- ሎት 15 የህትመት ሥራዎች ግዥ
- ሎት 16 አስቤዛ ግዥ
- ሎት 17 የኮምፒውተር፣ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ እና እስካነር ጥገና
በጨረታ አወዳድሮ ለ2019 ዓ/ም መገልገያ የሚሆኑ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች
1. ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው፤
2. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፤
3.የዘመኑን የንግድ ፍቃድ የገበሩ ስለመሆናቸው ወይም ስለመታደሱ እና ተጨማሪ የእሴት ታክስ ፤የንግድ ምዝጋባ ምስክር ወረቀት እንዲሁም ግብር / ከፋይ ሙሉን 4X1 /አራት በአንድ/ ማቅረብ የሚችል
4. ተጫራቾች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የእቃ አቅራቢዎች ወይም ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸው የምስክር ወረቀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸው።
5. በሚጠየቀው መሠረት ለጨረታ የተወዳደረበትን ፕራት ያስጡ ያሸነፈበትን ዕቃ በተሰጠው የጊዜ ገደብና ተወዳደር ባሸነፈበት በውሉ መሰረት ማቅረብ የሚችል
6.የተለያዩ ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ ምግብ እና ትኩስ ነገር አቅርቦት ላይ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ጠይም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የእቃ አቅራቢዎች ወይም ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸው የምስክር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ማቅረብ አይገደዱም እንዲሁም ለመድሃኒቶችና ለምግብ በገቢዎች መመሪያ መሠረት ተጨማሪ እሴት ታክስ ሠርተፊኬት ማቅረብ አይገደዱም
7 በሎት 24 የፖሊስ መኖሪያ ካምፕ እና የተለያዩ የቢሮዎች ጥገና እንዲሁም የህክምና የLABRATORY ቋሚ ዕቃዎችና መደኃኒቶች ላይ የብቃት መረጋገጫ በሰርትፍኬት ማቅረብ ይገደዳል።
8.ጨረታውን መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ቅዳሜ እና እእሁድ ሳያካትት 10 የስራ ቀናቶች ውስጥ እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር በሎት 500 /አምስት መቶ ብር በመክፈል ስነዱ መግዛትና ስረታታ ሰነዱ ማስገቢያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርበታል ፤ በዛኑ እለት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
9. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እቃዎች
- ሎት 1. 2000.00 ብር
- ሎት 2 5,000.00 ብር
- ሎት 3 1500.00 ብር
- ሎት 4. 5000.00 ብር
- ሎት 5. 5000.00 ብር
- ሎት 6. 2,000.00 ብር
- ሎት 7 2000.00
- ሎት 8. 2,000.00
- ሎት 9. 1,000.00
- ሎት 10. 3,000.00
- ሎት 11. 2000.00
- ሎት 12 5000.00
- ሎት 13.1000.00
- ሎት 14 5000.00
- ሎት 15 1000.00
- ሎት 16 5000.00
- ሎት 17. 200.00 ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ በየሎት በጥሬ ገንዘብ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስያዝ ይኖርበታል። ጥቃቅንና አነስተኛ ከሆኑ አምራች መሆኑን ከተደራጁበት ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10. አሸናፊው ተለይቶ እንደታወቀ በጨረታው ለተሳተፉት ያስያዙትን ጥሬ ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
11. መ/ቤታችን የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12 ናሙና የሚያስፈልጉት የዕቃ አይነቶች ተጫራቹ ጨረታዉ ከመዘጋቱ ቀደም ብሎዉ የናሙናዉ አይነት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። እንዲሁም ናሙና ከማይቀርባቸዉ የዕቃ አይነቶች በሚቀርበዉ የዕቃ መግለጫ /specification/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ስለሆነም ተጫራቾች ከላይ በተዝርዝሩት መሠረት በመወዳደር የምትፈስጉ እና በሚቀርበው ውል መሠረት ለማቅረብ በደንቡ መሠረት መጫረት የምትችሉ መሆኑን በገልጽ በማመልከት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
አድራሻ፡– ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ እስጢፋኖስ ቤተክርስትያን ፊት ለፊት ወደ አራ ኪሎ የሚወስደዉ መንገድ ላይ የቀድሞዉ እስፖርት ፌዴረሽን ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 509
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 01-15-54-68-55/01-1-550-87-39 ስጥ ስልክ ደውሎ ማነጋገር ወይም በአንል ቀርቦ ቢሮ ቁጥር 509 እና 609 መጠቅ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን።
ቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ