የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል


Addis Zemen (Sep 16, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ መስከረም 02/2019 በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/004/2019 ላይ “የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን(Vechiels) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል” የሚለው በስህተት “ስለሆነ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን(Vechiels) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በሚለው እንዲስተካከል እንገልጻለን::

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6aa50ef90a538a3944000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *