Addis Zemen (Sep 16, 2026)
ለሁለተኛ ጊዜ የመጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/040/26
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለዉን በተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም
|
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ለጨረታው የቀረበው ንብረትና የቦታው ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታዉ የሚካሄድበት
|
||||
|
ለጨረታው የቀረበው ንብረት |
ከተማ፡ወረዳ ቀበሌ |
የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር |
የቦታ ስፋት
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||
|
1 |
አቶ ኃይለልዑል አድማሴ ገደፋው
|
ቦሌ መድኃኒዓለም ቅርንጫፍ
|
አቶ ኃይለልዑል አድማሴ ገደፋው |
የመኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት |
አ/አ ከተማ ቦሌ ክ/ከ/ወረዳ 11 |
AA000061102 4136530662
|
111.87 ካሜ
|
5,805,746
|
ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም
|
4:00 – 6:00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በዳሸን ባንክ አ.ማ. ስም በማሠራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግሥት የሚከፈለው ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (5%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
- ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ አሸናፊ ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሐራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-70-40-38 ወይም 011-170–49-53 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ.