በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 16, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገንዘብ /ቤት 2019 በጀት ዓመት ለሴክተር /ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ፡

  • የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣
  • የመኪና ጎማዎች
  • ፈርኒቸር (ቋሚ ዕቃዎች)
  • ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች (ቋሚ ዕቃዎች)
  • የደንብ ልብሶች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸውን መመሪያ መረጃዎች በማቅረብ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

1- በዘረፉ ህጋዊ የታደሰ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፍሉ

2- የአቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤

3 ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት ለያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 1500.00 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር በኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን /ቤት በመክፈል ሰነዱን ከኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገንዘብ /ቤት መውሰድ ይችላሉ

4- ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር (ሰነድ) ዋና እና ኮፒ ለየብቻ በታሽገ ኤንቨሎፕ በፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገንዘብ /ቤት ባዘጋጀነው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል

5 ጨረታው በ16ኛው ቀን 400 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ ተዘግቶ ልክ በዚሁ ቀኑ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገንዘብ /ቤት ውስጥ ይከፈታል ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል። ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም

6 ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ ይኖርባችዋል

7- ተጫራቾች ጨረታውን አሸናፊነቱ ከተገለፀላቸው በኋላ የውል ማሰከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ይጠበቅባችዋል

8 ተጨራቾች የጨረታውን አሸናፊነት ከተገለፀላቸው በኋላ በተገለፀላቸው ቀን ቀርበው ውል ካልፈፀሙና የውል ማሰከበሪያ ካላስያዙ የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል

9- ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተገለፀው መስረት የተጨራተበት ዕቃ ናሙና Sample ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል

10- ጥራት (Quality) በሌለው እቃዎች ላይ (በኢትዮጵያ ደረጃ መደቢዎች በተሰጠ መስፈርት (Standard) በታች የሚያቀርብ ተጫረች መስሪያ ቤቱ የማንደራደር መሆኑን በቅድሚያ እናሳውቃለን።

11- ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ለይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለው ማለት አይችልም።

12- /ቤታችን የሚያጫርታቸውን ዕቃዎች ብዘት እንደ አስፈለጊነታቸው እስከ (20%) በመጨመር ወይም በመቀነስ መግዛት ይችላል።

13- የመወዳደሪያ በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘረው መሠረት ተሞልቶ መቅረብ ይኖርበታል

14- /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ ነው

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011439-94-93 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገንዘብ /ቤት