Reporter (Sep 16, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ. ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረቱ አስያዥ ስም |
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር |
የይዞታውስፋት (ካ.ሜ) |
የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)
|
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት |
|
1. |
አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ |
ታደሰ ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ሽሬ ከተማ |
6183/1453/17 |
566.80 |
የንግድ ሕንጻ |
150,644,977.62 |
05/02/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
2. |
አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ |
ቅጭን ደጀን አለማዮህ
|
ሽሬ ከተማ |
672/937/17 |
175.00 |
የመኖሪያ ቤት |
14,059,634.97 |
05/02/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
3. |
አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ |
አቶ ጸሀዬ በርሁ
|
ሽሬ ከተማ |
8846/4894/2012 |
144.00 |
የመኖሪያ ቤት |
7,197,894.81 |
05/02/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት |
|
4. |
አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ |
አቶ አቤል ታደሰ |
ሽሬ ከተማ |
4092/653/17 |
216.00 |
የንግድ ሕንጻ |
35,318,110.74 |
05/02/2019 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት |
|
5. |
አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ |
አቶ አማረ ተስፋይ |
ሽሬ ከተማ |
4/70/3904/09 |
140.00 |
የመኖሪያ ሕንጻ
|
9,764,168.87 |
05/02/2019 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ከሰዓት |
|
6. |
አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ |
ራሔል ጉዕሽ |
ሽሬ ከተማ |
2637/4018/17 |
140 |
የመኖሪያ ሕንጻ |
8,891,161.07 |
06/02/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
7. |
ሪሳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ አትናቲዎስ ገ/እግዝአብሔር |
ኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን ሰንዳፋ ከተማ አስተዳደር |
640/PDR/302/99 |
21,600 |
የንግድ ሕንፃ |
35,955,053.37
|
06/02/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
8. |
አቶ ማሙሽ ተስፋዬ ዱብሬ |
ወይ.እታገኝ ይስማ ተክለወልድ |
ኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ቅምብቢት ወረዳ፣ ሸኖ ከተማ |
138/10 |
400.00 |
መኖሪያ ቤት |
2,255,821.84 |
06/02/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት |
|
9. |
አቶ ደግነህ ገ/ስላሴ መገኑ |
ተበዳሪው |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፣ ወረዳ 07 |
AA000060704272 |
287.00 |
የመኖሪያ ቤት |
13,498,167.56
|
06/02/2019 ዓ.ም 7፡00-8፡00 ከሰዓት |
|
10. |
ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ እና ሆስፒታል ኃ/የተ/የግ/ማ |
ወ/ሮ ዳንሴ ጉርሙ |
አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 |
AA000100704105 |
2,041 |
ለንግድ አገልግሎት የሚዉል ሕንፃ |
143,983,491.2 |
06/02/2019 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት |
|
11. |
ኖል ታድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ወይ ትዝታ ጌታቸው |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ወረዳ 12 |
BL112151654642011130 |
135.17 |
የመኖሪያ አፓርትመንት |
8,913,510.19 |
06/02/2019 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ከሰዓት |
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡
- ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው፤
- የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
- ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡፡
- በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
- ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-11 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ