በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የስልጠና መርጃ እቃዎች፣ የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የስልጠና መርጃ እቃዎች፣ የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 17, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  • ሎት1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያ
  • ሎት2 የስልጠና መርጃ እቃዎች
  • ሎት3 የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ
  • ሎት4 አላቂ የፅዳት እቃዎች
  • ሎት5 የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች

በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣ የቫት ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸውን ይጋብዛል::

ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ 200.00 /ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ግምቢ የምዕራብ ወለጋ ዞን አስተዳደር ግቢ የሚገኘው የ103ኛ ኮር ፋይናንስ ቢሮ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው መስከረም 23 ቀን 2019 ከሰዓት 8፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *