Ethiopian Customs Commission ለቅ/ፅ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማህተሞች እና የህትመት ውጤቶች ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት – test3.diretenders.com

Ethiopian Customs Commission ለቅ/ፅ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማህተሞች እና የህትመት ውጤቶች ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት


Government (Sep 21, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0095-2019-PUR
  • Object of Procurement: ለቅ/ፅ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማህተሞች እና የህትመት ውጤቶች ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት
  • Description: ለቅ/ፅ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማህተሞች እና የህትመት ውጤቶች ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
  • Clarification Request Deadline: Sep 21, 2026, 6:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Sep 21, 2026, 10:00:00 AM
  • Terms and Conditions:  አሸናፊው ድርጅት እቃውን ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት መሆኑን ማወቅ አለባቸው  ናሙና በአካል መተዉ ለማየታቸዉ መስሪያቤቱ ያዘጋጀዉ ቅጽ ላይ ዋጋ ማቅረቢያው ከመከፈቱ በፊት በአካል መተዉ መፈረምና ማህተም ማድረግ አለባቸዉ”  ማንዋል ደረሰኝ የሚጠቀሙ ከሆነ አዲሱ የታደሰ QR-code ያለው ደረሰኝ መሆን አለበት  ማቅረቢያ ሰነዱ ላይ የፎም ቦርድ ዩቪ ህትመት /fome board UV printing/ 6cm*40cm የሚለው በ ቴክኒካል ድቴል ላይ የፎም ቦርድ ዩቪ ህትመት /fome board UV printing/ 60cm*40cm በሚለው የተስተካከለ መሆኑን አውቃችሁ በዚሁ መሰረት ዋጋ እንድትሞሉ እናሳስባለን  ቅ/ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉውን የመሰረዝ መብት አለው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *