Reporter (Sep 20, 2026)
የሕንጻ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 04/2026/27
1.ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ኢማ ሻሸመኔ ከተማ የሚገኝ ንብረትነቱ የባንኩ የሆነ G+4 ሕንጻ አወዳድሮ ለ5 ዓመታት ማከራየት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ እና መመዘኛዎች የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች መወዳደር ይችላል።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ስታዲየም ቅርንጫፍ በመክፈል እና የገቢ ደረሰኝ ይዘው በመቅረብ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ራስ አበበ ዳምጠው ጎዳና (ስታዲየም ከኢትዮጵያ ሆቴል ጀርባ) ናሽናል ቢዝነስ ሴንተር ሕንጻ 7ኛ ፎቅ ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመቅረብ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 11፡00 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
3.ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ካለ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
4.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና ደብዳቤ የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5.የጨረታ ዋጋው ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ያካተተ መሆን ይኖርበታል።
6.ግልጽ ጨረታው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከሰዓት 8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባንኩ ዋና መ/ቤት ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
7.ተጫራቾች ሕንጻውን ባሉበት ቦታ በአካል በመገኘት በአግባቡ ተመልክተው ዋጋ መስጠት ይኖርባቸዋል።
8.ባንኩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ ስልክ ቁጥር 0115 581204 ወይም 0115 318097 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
ለጋራ ስኬታችን!