የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የመኪና የመለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የመኪና የመለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 25, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው የግ/አካባ/ጥ/ህ/ስ/ል/ጽ/ ቤት ንብረት የሆነዉ አይሱዚ መኪና ኮድ 4-11992 ኢት መኪና የመለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ ለማቅረብ የምትፈልጉ ድርጅቶች የአንዱን ዋጋ በራሳቸው መሙያ ቅጽ በመሙላትና በፖስታ በማሸግ እንድታቀረቡ እንጠይቃለን።

ተቁ

የሚገዛው የዕቃ ዓይነቶች

መለኪያ

የአንዱ ዋጋ

ምርመራ

1

ቴስታታ የኦባማ

በቁጥር

 

በኦርጅናል በኦባማ

2

ብሮንዚና

የባንኩ

በቁጥር

 

 

በኦርጅናል በኦባማ

የቤላ

3

ላይነር ኪት

በእሽግ

 

በኦርጅናል በኦባማ

4

ቬንትሌቴር መደብ የኦባማ

በቁጥር

 

በኦርጅናል በኦባማ

5

ሲሊንደር የኦባማ

በቁጥር

 

በኦርጅናል በኦባማ

6

ሴሪያል ጋዝኬት

በቁጥር

 

በኦርጅናል በኦባማ

7

አዶል ፓምፕ

በእሽግ

 

በኦርጅናል በኦባማ

8

ሪዲያስተር

በቁጥር

 

በኦርጅናል በኦባማ

9

እራዛሜንቶ

በፍሬ

 

በኦርጅናል በኦባማ

ተጫራቾች ይህን የዋጋ ማቅረቢያ ሲሞሉ ማያያዝ ያለባቸዉ መረጃዎች፡-

1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል።

2. አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል /የምትችል።

3. የዘመኑን ግብር የከፈለ/ለች እና ክሊራንስ ከግብር መ/ቤት ያቀረበ።

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል /የምትችል።

5. ተጨማሪእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆን እና ኮፒዉን አያይዞ ማቅረብ የሚችል የምትችል።

6. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል /የምትችል።

7. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ።

8. የታደሰ ህጋዊ ሰዉነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል መግለጽ አለባቸው፡፡ በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለጸው ይወሰዳል።

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ሶስት መቶ (300) በመክፍል ከደ/ቤ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10/አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅርብ ይኖርባቸዋል።

12. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል። ያለበለዚያ ያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።

13. ተጫራቾች በእያንዳዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

14. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

15. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15(አስራ አምስት) የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 9፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዪ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

ማሳሰቢያ፡-መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውንበ ሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

ደ/ወርቅ ስልክ፡- 0910 997 747/0929 241 731 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *