Addis Zemen (Sep 25, 2026)
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2019
በደ/አ/ክ/መንግስት የጎፋ ዞን የላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ለላሃ ከተማ መ/ደ/ሆስፒታል ለጽኑ ህሙማን/ICU/ ክፍል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
በዚህም መሠረት በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትችሉ ተጫራቾች
- በኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተመዘገቡና ደረጃቸው GC/BC- 6 እና ከዚህ በላይ የሆኑ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው ያላት፣
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው ያላት፣
- የዘመኑ ግብር የከፈለ የከፈለች
- የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር TIN/ ያለው/ያላት፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች
- የጨረታ ማስከበሪያ CPO /50,000 ሃምሳ ሺህ ብር ማስያዝ የሚችል/የምትችል፣
- ተጫራቾች ከአሰሪ መ/ቤት የተሰጠ መልካም የሥራ አፈፃጸም ከ2016 ዓ/ም ጀምሮ ቢያንስ የሁለት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ ሆነው የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዙር ክፍያ ሰርተፊከት የጊዜያዊ ርክክብ ቨርቫል ወይም የመጨረሻ ርከከብ ቨርቫልና የሥራ ውል ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣–
- የአቅራቢነት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
- የግንባታ ቦታ የጎበኙበት ደብዳቤ ከአሰሪው መ/ቤት ማቅረብ የሚችል የምትችል፣
- ተጫራቾች የአንድ ዓመት ታክስ ክሊራንስ ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ የሚችል፡–
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናሉን ለየብቻ በአንድ እናት ፖስታ ላይ በማሽግና 2 የኦርጅናሉን ፎቶ ኮፒ ለብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1000 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከላሃ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ቢሮ ቁጥር-6 የንግድ ፍቃዳቸውን ዋናውን/Original/በመያዝ መግዛት ይችላል፡–
- ተጫራቾች በገዙት ሠነድ ላይና በፖስታዎች ላይ የድርጅቱን ማህተም ማስቀመጥ አለበት።
- የጨረታው ሳጥን የሚታሽገው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ22ኛው ቀን 3፡30 ታሽጎ በዚሁ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን 22ኛው ቀን ቅዳሜና ዕሁድ ወይም በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡– የስ.ቁ 0913116126፤ 0986731042፡ 0926265970፣ 0928969624 ይደውሉ።
የጎፋ ዞን ላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ላሃ