Government (Sep 28, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/31fda546-c28d-4525-b894-c526355384f2/open
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Ministry of Labor and Skills
Contact Information
Address: alage
Town: alage
Country: Ethiopia
P.O. Box: 77
Post Code: –
Telephone: +251 916655637
Email: solomonalmayhu2@gmail.com
Office: AlaAe ATVT Collage
Important Dates
- Invitation Date: Sep 25, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Oct 12, 2026, 2:00 PM
- Opening Schedule: Oct 12, 2026, 3:00 PM
- Clarification Deadline: Oct 06, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 200
Bid Security: 20000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Qualification Requirements
- የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት
ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት
Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሐ)
- የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ
ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡
Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
- ዋስትና
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ
Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
- የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት
በተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበት
Reference: የ.ተ. መ 17.2
- የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሲያቀርብ
Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ለ)
- የገንዘብ አይነት
ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ
Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)
- ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ
ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣
Reference: የ.ተ.መ 37.4(ለ)
- የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣
Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
- የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣
Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)
- የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዡ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነ ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ፣
Reference: የ.ተ.መ 37.3(ሀ)
- የንግድ ፈቃድ
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣
Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
- የቀረበ የጨረታ ዋጋ
ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣
Reference: የ.ተ.መ 37.5 (መ)
- ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
- የተጫራችን ፕሮፌሽናል አቅም የአግባብነት ማረጋገጫ
በጨረታ መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነት ማረጋገጫ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣
Reference: የ.ተ.መ 37.3(ለ)
- የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣
Reference: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)
Procurement Classification
- 110000000: Educational Supplies
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia