Addis Zemen (Sep 26, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ክል/አሮሬሳ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚውል የጋራ ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት (አንድ) ኤሌክትሮንክስ ዕቃዎች
- ሎት 2(ሁለት)ፈርኒቸር ዕቃዎች /የቢሮ ወንበርና ጠረጴዛዎች
- ሎት 3(ሶስት )የጽህፈት ቤት መሳሪያዎች /አላቂ ቢሮ ዕቃዎች
በዚሁ መሠረት በጨረታው ላይ መሳተፊ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው::
- በንግዱ ዘርፍ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፊቃድ ያላቸውና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የዘመኑን ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉ፡፡
- ቫት የተመዘገቡና የሚስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የዕቃ አቅራብነት የሚስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 15/አስራ አምስተኛ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት እሰከ 11፡30 የማይመለስ 200/ሁለት መቶ/ ብር በአሮ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መደበኛና ካፒታል ሂሳብ ቁጥር 1000115304546 ገብ በማድርግ የባንክ ደረሰኝ ማቅርብ የምችል በሲዳ/ብ/ክል/ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 4 በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖር የነጠላ እና ጠቅላላ ዋጋ ሞልተው ኮፒና ኦርጂናል ማቅረብ ይኖርባችዋል፡፡
- ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ጠቅላላ ዋጋ በዝርዝር ተሞልቶ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 15000 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲ.ፒ. ኦ/CPO |ብቻ የጨረታ ውድድር እንደ አስፈላጊነቱ በተናጠል ዋጋ ወይም በሎት ልሆን ይችላል፡፡
- በጨረታ አከፋፈት ሥነ-ሥርዓት የተነበበው ዋጋ እና በአርትሜትከ ቼክ በሚደረግበት ጊዜ በሁለቱም መካከል 2% በላይ ሆነ በታች ከሆነ ቀጥታ ከጨረታ ውጭ ይደረጋል ፡፡
- በጨረታው ላይ ያለው ጠቅላላ ዋጋ ከባለሙያው ግምት/ ከወቅቱ የገቢያ ዋጋ በፐርሰንት 15% በላይ ከሆነ ቀጥታ ከጨረታው ይሰረዛል ፡፡
- ጨረታው በ15 (ለአስራ አምስት )ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኃላ በ16(አስራ ስድስተኛው) ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ 10፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ሆነ ባልተገኙበት በሲዳ/ብ/ክ/መንግሥት በቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንድሁም የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
ሞባይል ቁጥር-0923405050/0905090165/0937186845
በሲዳማ/ክ/መ/ አሮሬሳ ወረዳ/ፋ/ኢ/ስ/ጽ/ቤት
መጆ