የሐምሌ 1 ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የሠራተኛ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ፕላንትና ማሽነሪ ጥገናዎች ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የሐምሌ 1 ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የሠራተኛ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ፕላንትና ማሽነሪ ጥገናዎች ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 28, 2026)

የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐምሌ 1 ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የተለያዩ ለት/ት ሥራ የሚውሉ

  • የሠራተኛ የደንብ ልብስ፣
  • አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
  • ህትመት፣
  • አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣
  • አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣
  • አላቂ የጽዳት እቃዎች፣
  • ፕላንትና ማሽነሪ ጥገናዎች ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና
  • ቋሚ ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

ተጫራቾች፡–

  • በአቅራቢነት የተመዘገቡ፣
  • በተጠቀሰዉ የስራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸዉንና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸዉ፣
  • ተጫራቾች በየሎቱ በባንከ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪ በCPO በትምህርት ቤቱ ስም በተጠቀሰው ሎት ለደንብ ልብስ፡-6500፣ ለአላቂ የቢሮ ዕቃዎች፡ 5000 የህትመት ስራዎች፡– 2000 አላቂ የህክምና ዕቃዎች፡– 7000፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፡-7500፣ ለአላቂ የፅዳት ዕቃዎች፡ 6500፤ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፤–6000፤ ለፕላንት እና ለማሸነሪ ጥገና፡– 2500፣ ቋሚ ዕቃ መግዣ፡-7000 የጨረታ ማስከበሪ ማስያዝ ግዴታ አለባቸው።
  • የአሸናፊ ተጫራች ማሸነፍ በተገለፀበት ከሰባት/7/ ቀን ጀምሮ ውል መፈፀምና 10% /አስር ፐርሰንት/ የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለበት።
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር ዐ4 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል መዉሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጉ ዕቃዎች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባችኋል። ተጫራቾች ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች የሚሸጡበትን ዋጋ እና ሌሎች መረጃዎች በታሸገ እንቨሎፕ ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል።
  • ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ለ11ኛዉ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል ከስራ ቀን ዉጭ ከሆነ ግን በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን ይሆናል፡።
  • መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ።

አድራሻ፡– ወሎ ሰፈር ዳንዲ ቦሮ ት/ቤት አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡– 011 557-4463 / 011-515-2569

የሐምሌ 1 ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት