Addis Zemen (Sep 29, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያ ቁጥር OT/02/2019
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች እና ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
Lot |
Descripation |
|
Lot-1 |
Purchase of One Unit of Tyre Changer Machine (PR-No. 46145) |
|
Lot-2 |
Purchase of UD Dump Truck Spare Parts (PR-No. 46146) |
|
Lot-3 |
Purchase of Toyota Pick Up S/Cap Spare Parts (PR-No. 46147) |
|
Lot-4 |
Purchase of Yamaha Motor Cycle Spare Parts (PR-No. 46148) |
|
Lot-5 |
Purchase of Suzuki Motor Cycle Spare Parts (PR-No. 46149) |
|
Lot-6 |
Purchase of Toyota Pick Up D/Cap Spare Parts (PR-No. 46150) |
|
Lot-7 |
Purchase of Toyota Station Wagon Spare Parts (PR-No. 46151) |
|
Lot-8 |
Parchase of DAEWOO Dump Truck Spare Parts (PR-No. 46152) |
|
Lot-9 |
Purchase of DAEWOO Expres Bus Spare Parts (PR-No. 46153 |
ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ
ግዥ ቡድን
ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011-551-2547
የፋክስ ቁጥር 011-551-2911
ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ-ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው።
1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
2. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ወስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀነ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀ ይሆናል።
3. ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብ የተጠበቀ ነው።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ