Addis Zemen (Sep 28, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 13 ጀሞ 1 አካባቢ የቡርቃ ዋዩ የቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከልኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚገዙ ዕቃዎች
አላቂ የቢሮ ዕቃ (ሎት 2)፣ ደንብ ልብስ (ሎት 1)፣ የጽዳት እቃዎች (ሎት 4)፣ ሕትመት (ሎት 3)፣ የጥገና ዕቃዎች (ሎት 5) ብቃት ያላቸውን በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት
1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃ (ሎት 2) 10,000ብር፣ ደንብ ልብስ (ሎት 1) 15,000 ብር፤ የጽዳት እቃዎች (ሎት 4) 5,000 ብር፤ ሕትመት (ሎት 3) 500 ብር፣ የጥገና ዕቃዎች (ሎት 5) 500 ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው። በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ ከተደራጁበት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ ከሆነ
3. ተጫራቾች ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሳ) በመክፈል በን/ስ/ላ ክ/ከ/ወ 13 አካባቢ ስፕሪንግ ኦፍ ኖውሌጅ አካዳሚ ት/ቤት ፊት ለፊት የሚገኘው የቡ/ዋ/የመ/ደት/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
4. የመጫረቻ ሰነዳቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ፋይናንስና ግዥ ቢሮ ቁጥር 1 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በ11 ቀን ልክ በ3፡00 ሰዓት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 1 ይከታል። የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመፈከፈየ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት 1፣ ሎት 2 ፣ ሎት 3፣ ሎት 4 ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለናሙና ማቅረብ በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት ያሟላ የፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚ መስሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- ን/ስ/ላ/ክ/ከ ወ13 ጀሞ 1 አከባቢ ከሸራ መስኪድ ዝቅ ብሎ ስፕሪንግ ኦፍ ኖውሌጅ ት/ቤት ፊት ለፊት የቡርቃ ዋዩ የመ/ደ/ት/ቤ/ት ቢሮ ቁጥር 1
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር– 09 22-18-59-54
በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 13 ጀሞ 1 አካባቢ የቡርቃ ዋዩ የቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት