አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለእፅዋት ሳይንስ ት/ክፍል የሚውል የተለያዩ ዘሮች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለእፅዋት ሳይንስ ት/ክፍል የሚውል የተለያዩ ዘሮች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (Sep 30, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0048-2019-PUR
  • Object of Procurement: ለእፅዋት ሳይንስ ት/ክፍል የሚዉል የተለያዩ ዘሮች ግዥ
  • Description: ለእፅዋት ሳይንስ ት/ክፍል የሚዉል የተለያዩ ዘሮች ግዥ
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ambo University
  • Clarification Request Deadline: Sep 30, 2026, 12:00 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
  • Bid Submission Deadline: Sep 30, 2026, 4:53 PM Ethiopia Time (UTC+03:00)
  • Terms and Conditions:

ማሳሰቢያ:-

  1. አሸናፊ የሆነው ድርጅት የአተክልት ዘሩን የሚያስረክቡበት ቦታ ጉደር ከተማ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ማሞ መዘምር ካምፓስ ይሆናል፡፡ የሚወዳደሩት ድርጅቶች ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ሊኖረው ይገባል።
  2. የሚቀርበው የአተክልት ዘር የትራንስፖርት ወጪ ድርጅቱ ይችላል።
  3. ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *