Ethiopian Customs Commission:. Procurement of Security Service – test3.diretenders.com

Ethiopian Customs Commission:. Procurement of Security Service


Government (Oct 01, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f99145a4-b36d-468f-90ed-cd524511fa53/open

Reference Number: ECC-NCB-NC-0072-2019-BID-Open
Lot Reference: ECC/NCB/S/2019/2026

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: NonConsultancyServices

Procuring Entity

Organization: Ethiopian Customs Commission

Contact Information

Address: • የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል

Town: Adis Ababa

Country: Ethiopia

P.O. Box: 2559

Post Code: 1000

Telephone: +251 116733815

Email: hocrecordopr@gmail.com

Office: 4th

Important Dates

  • Invitation Date: Sep 30, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 12, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Oct 12, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Oct 06, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 300

Bid Security: 20000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡

    Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡

  • በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  • በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

    Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)

    Reference: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)

  • Nationality

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    Reference: Nationality

  • Conflict of Interest

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    Reference: No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

  • Valid trade license

    Having been submitted valid trade license certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    Reference: Having been submitted valid trade license certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

  • VAT registration certificate

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    Reference: Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

  • Valid tax clearance certificate

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    Reference: Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

  • Schedule of Requirements

    Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

    Reference: Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

  • warranty

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 24;

    Reference: Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 24;

Procurement Classification

  • 200102000: Service

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ማቅረብ እንዳለ ሆኖ ዋናውን ሰነድ በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአካል ካልቀረበ በሲስተም መቅረቡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡ ተጫራቾች የተጠየቁትን ህጋዊ ሰነዶች በተዘረጋው ሲስተም የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡ አሸናፊ የሚሆን ተጫራች ያሸነፈበትን የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች በመጫረቻ ሰነዱ ላይ በተገለፀው ዝርዝር መገለጫው መሠረት የ2(ሁለት) ዓመት ውል በመግባት ዕድሳት ማድረግ፣ጥገና እና ቀለም በመቀባት የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎቹን ለአገልግሎት ብቁ እንዲሆኑ የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡ ማሳሰቢያ፡- በተቋሙ ውስጥ የሚገኙ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች ዓይነትና ብዛት  ባለ 6ኪሎ ግራም ፓውደር እሳት ማጥፊያ (Dry Powder Fire Extingusher) ብዛት 27  ባለ 3ኪሎ ግራም የካርቦንዳይ ኦክሳይድ እሳት ማጥፊያ (Carbon Dioxide Fire Extingusher ) ብዛት 24  ባለ 25ኪሎ ግራም የካርቦንዳይ ኦክሳይድ እሳት ማጥፊያ(Carbon Dioxide Fire Extingusher) ብዛት 2 ባለ 25 ሊትር የውሃ ፎም እሳት ማጥፊያ (Aqueous film forming foam Fire Extingusher) ብዛት 2 ጠቅላላ ብዛት 55

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *