Ministry of Defense: Lot 15 Procurement of Vehicles Spare Part (DEMD) – test3.diretenders.com

Ministry of Defense: Lot 15 Procurement of Vehicles Spare Part (DEMD)


Government (Oct 02, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7644d00f-420c-4d53-ac17-1ca714279e65/open

Reference Number: MOD-NCB-G-0659-2019-BID-Open
Lot Reference: MODDEMD/NCB/G/vsp——15/2019

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ministry of Defense

Contact Information

Address: janmeda

Town: AA

Country: Ethiopia

P.O. Box: —

Post Code: —

Telephone: +251 111260132

Email: mulaturoro2015@gmail.com

Office: 16

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 01, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 12, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Oct 12, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Oct 07, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 500

Bid Security: 240000 ETB

Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (Foreign): Insurance_Letter, Bank_Guarantee

Qualification Requirements

  • የጥቅም ግጭት

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)

  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

     

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)

  • ዜግነት

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

     

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)

  • የንግድ ፈቃድ

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)

  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት

     

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

     

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)

  • የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ

     

     በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣

     

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)

  • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ

     

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

     

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)

  • ዋስትና

     

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

     

     

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)

  • የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ

     

    ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሀ)

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

1. ለሁሉም እቃዎች በዝርዝሩ ውስጥ የተገለጹትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው። 2. የዕቃ ማቅረቢያ ቦታ መምሪያ ጃንሜዳ ነው። 3. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ በስቶኩ የሚገኝና ውል በገባ በ20 ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት። 4. አሸናፊዎች ያሸነፉትን ዕቃ ሳምፕል ለዋና መምሪያው የጥገና ክፍል አቅርበው ይሁንታ ሲያገኙ ብቻ ገቢ ይደረጋል። ይሁንታ ያላገኙ ተጫራቾች ከጨረታ ውጪ ይደረጋሉ። 5. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO, Bank guarantee) በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ /Defence engineering main department/ ስም የተዘጋጀ መሆን አለበት። 6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ኦሪጅናሉን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ክፍል በአካል ማምጣት አለባቸው። 7. ተጫራቾች የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ጨረታው በተከፈተ በአንድ ሰዓት ግዜ ውስጥ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፤ ስልክ አይደወልም፡፡ 8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *