Addis Ababa Road Authority: LCD Projector and Scanner (A3 High-volume Production Document) – test3.diretenders.com

Addis Ababa Road Authority: LCD Projector and Scanner (A3 High-volume Production Document)


Government (Oct 13, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/778bb7dd-37f7-47ff-bf92-c6f446feffa3/open

Reference Number:AACRA-NCB-G-0052-2019-BID-Open

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: two envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Addis Ababa Road Authority

Contact Information

Address: pushkin

Town: Adiss abeba

Country: Ethiopia

P.O. Box: 9062

Post Code: 1000

Telephone: +251 113722815

Email: Aacra@gmail.com

Office: 1st floor room no 021

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 12, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 26, 2026, 11:00 AM
  • Opening Schedule: Oct 26, 2026, 12:00 PM
  • Clarification Deadline: Oct 20, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Bid Security: 250000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_Guarantee

Qualification Requirements

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    Reference: 4.6 (ለ) (i)

  • የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

    Reference: 4.6 (ለ) (ii)

  • በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴዎችና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሳያቀርብ ሲቀር፣

    Reference: 37.5 (ሀ)

  • የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣

    Reference: 4.1

  • የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    Reference: 4.6 (ሐ)

  • የቴክኒክ መግለጫ

    በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣

    Reference: 17

  • ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    Reference: 4.6 (ለ) (iii)

  • የፋይናንስ አቅም

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሳያቀርብ ሲቀር፣

    Reference: 37.5 (ለ)

  • በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣ለ ሶስት ዓመት እና ከዛ በላይ ዋስትና መስጠጥ ይኖርበታል፡፡

    Reference: 37.4 (መ) (ii)

  • በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣በትክኒክ ፍላጎት በተገለፀዉ መሰረት እና ከዚህ ጨረታ ፍላጎት ጋር በተመሳሳይ ዘርፍ መሆን ይኖርበታል፡፡

    Reference: 5.6

  • የጨረታ ማስከበሪያ

    250‚000 ብር መጠን ያለዉ የጨረታ ማስከበሪያ ስካን በማድረግ ከመጫረቻ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል::

    ኦርጂናል የጨረታ ማስከበሪያዉን ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘዉ የባለስልጣን መ/ቤቱ ዋና መስሪያቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ ይጠበቅባችኋል::

    Reference: 4.8

Procurement Classification

  • 45000000: Printing and Photographic and Audio and Visual Equipment and Supplies
  • 101103000: Other Office related item
  • 109000000: Printing
  • 305000000: ICT Equipment

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

Addis Ababa City Administration

Terms and Conditions

ባለስልጣን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከተዘጋ በኋላ እና ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ባለዉ ሰዓት key share ማድረግ ይኖርባችኋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *