Government (Oct 21, 2026)
Please click on this Link in order to bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e418e166-4047-46a9-afc3-e82e886bb3fb/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0300-2019-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Maintenance and Repair Service
- Description: Procurement of Maintenance and Repair Service
- Award Type: Item-based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Ministry of Defense
- Clarification Request Deadline: Oct 21, 2026, 12:00 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
- Bid Submission Deadline: Oct 23, 2026, 10:00 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
- Terms and Conditions:
ማሳሰቢያ፡
- መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም ዘመናዊ ኦቭን ጥገና የብልሽት ዓይነት እስዉች ሰሌከተር ግዥ ለመግዛት በወጣው የኘሮፎርማ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- የሚወዳደሩ ድርጅቶች ዘመናዊ ኦቭን ጥገና የብልሽት ዓይነት እስዉች ሰሌከተር በአካል በመምጣት ዋጋ መስጠት ግዴታ አለበት።
- በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ የተማሪዎች ሚንስ ቤት ዉስጥ በአካል በመምጣት መጠገን ግዴታ አለበት።
- መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- መስሪያ ቤቱ ዕቃዎች መጨመርም መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ አለበት።
- የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።