Reporter (Oct 25, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር ግአ/ግጨ-15/2026
አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ. የባንኩ መለያ (Bank’s Logo) ታትሞባቸው የሚዘጋጁ የተለያዩ የማስታወቂያ እና የስጦታ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ዝርዝር |
የጨረታ ማስከበሪያ |
ጨረታው የሚዘጋበት ቀን |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን |
|
1 |
የተለያዩ የማስታወቂያ እና የስጦታ ዕቃዎች (Different Promotional & Giveaway Materials) |
100,000 ብር
|
ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት |
ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት |
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎትና ብቃት ያላችሁ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡–
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርቲፍኬት (Tin certificate) ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው። የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ ስለመሆናቸው የሚገልፅ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባችዋል።
2. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በአቢሲንያ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 252746757 በመክፈል ከ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት (ጠዋት 2፡00-6፡00 ሰዓት፤ ከሰአት ከ 7፡00-11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡00-6፡00 ሰዓት) ለገሀር ከሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ ዋናው መ/ቤት ራስ ህንጻ 2ኛ ፎቅ /ብሎክB/ ግዥ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር B2-05 ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
3. በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይንም በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እስከ ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለጸው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ከላይ በተጠቀሰው ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
6. ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የማያሟሉ ተጫራቾች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው የሚሰረዙ ይሆናል።
7. ባንኩ እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልከ ቁጥር: +251-11 558 4271, +251-11 558 4462,
ኢ ሜይ.ል BOAprocurementoffice@bqnkofqbyssinia.com
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ
ግዥ አገልግሎት