Reporter (Oct 25, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ እርማት
ባንካችን የመያዣ ንብረት በሐራጅ ለመሸጥ በቁጥር ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/03/2019 ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል።
በሐራጅ ማስታወቂያው ገጽ 49 ላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 156,182,028.15 ተብሎ በስህተት የተገለጸ ሲሆን የጨረታ መነሻ ዋጋው ብር 159,376,774.79 ተብሎ መታረሙን እያሳወቅን፣ ሌሎች ሐራጁ ላይ የተገለጹት መረጃዎች እንዲሁም ደንቦችና ሁኔታዎች ላይ ለውጥ ያልተደረገ መሆኑን በአክብሮት እየገለጽን ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን።
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6ad8aa0f0a538a8c32000001