Addis Zemen (Oct 27, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ለኮሌጅ ሥራ አገልግሎት ላይ የሚውል ዕቃዎችን ሎት1 የህክምና መገልገያና የፋርማሲ፣ ሎት2 የኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት3 የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ሎት4 የፈርኒቸር፣ ሎት5 የደንብ ልብስ እና ጨርቃ ጨርቅ፣ ሎት6 የኤሌክትሪክና የጥገና እና ሎት 7 የፅዳት ዕቃዎች
1. በየዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የታክስ ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት(TIN)፤ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. የቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ ማስረጃ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለጨረታ ከተወዳደረበት ዕቃ ሎት1 የህከምና መገልገያ 7,000 /ሰባት ሺህ ብር/ ፤ ሎት2 ኤሌክትሮኒክስ 7,500.00 /ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር/ ፤ ሎት3 የጽሕፈት ማሳሪያ 7,000 /ሰባት ሺህ ብር/ ፤ ሎት4 ፈርኒቸር 7,500 /ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር/ ፤ ሎት5 የደንብ ልብስ 5,000.00/ አምስት ሺህ ብር/ ፤ ሎት6 የኤሌክትሪክና የጥገና 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ እና ሎት7 የጽዳት ዕቃ 5,000.00/ አምስት ሺህ ብር/ እንደተጫራቹ ምርጫ ከፈለገ በጥሬ ገንዘብ ወይም ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የተረጋገጠ የክፍያ ለሥራ አፈጻጸም ዋስትና በባንክ በተረጋገጠው በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ያልተመሠረታ ባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስያዝ ይኖርበታል።
4. የግዢ ውል የተፈፀመባቸውን ዕቃዎች ከአሸናፊ ድርጅት ኮሌጁ ርክክብ የሚፈፀመው ንብረቱን በሆሣዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ግቢ በንብረት ክፍል የሚረከብ ሲሆን ክፍያ የሚፈፀመው ንብረቱን በውሉ መሠረት ሙሉ እንዳስረከቡ ወዲያው በቼክ ወይም ዝውውር ይሆናል።
5. ተጫራቾች ዋጋ የሚያቀርቡት ኮሌጁ ለጨረታ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ብቻ ሲሆን ኮሌጁ ካዘጋጀው ሰነድ ውጪ የሚቀርቡ የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
6. የጨረታ ሰነድ በሁሉም ሰነዶች የውል ቃሎችና ግዴታዎች የተጫራቾች መመሪያ ጨምሮ በሁሉም ገጽ ላይ ሥልጣን ባለው አካል ፊርማና ማህተም ተደርጎ እንዲሁም ወቅታዊ የግብር ክፍያ ምስክር፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና ሌሎች አስፈላጊ ከንግድ ፈቃድ ገር ያተያያዙ ሰነዶች ኮፒ በሁለቱም ፖስታዎች ላይ ዋናውና ኮፒ ለየብቻው በተለያዩ ፖስታዎች ማሸግ አለባቸው፡፡
7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ፊት በር ካሳንቺስ የገበያ የማዕከል አክሲዮን ማኅበር ጠማማ ሕንጻ 6ተኛ ፎቅ ላይ የክፍል ቁጥር 601 ላይ እና ሆሣዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ግዥና ንብረት አስተዳደር 3ተኛ ፎቅ ቢሮ 10ላይ የማይመለስ ብር 500/አምስትመቶ ብር ብቻ በሆሣዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ስም በኢትዮጵያ ንግድ በንክ ሂሳብ ቁጥር 1000021172867ላይገቢ በመድረግ ወይም በጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ አቅርቦ ጨረታ ሰነድ መግዛት የሚቻል ሲሆን በመጨረሻው 15ተኛ ቀን 11፡30 ሰዓት የጨረታ ሰነዱ ሽያጭ ያበቃና በሁለቱም ቦታላይ የተሸጠ የጨረታ ሰነዱ ዋናውና ኮፒለየብቻው በተለያዩፖስታዎች ታሽጎ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ በተካሄደበት አዲስ አባበፊትበር ካሳንቺስ የገበያ የማዕከል አክሲዮን ማኅበር ጠማማ ሕንጻ 6ተኛ ፎቅ ላይ የክፍል ቁጥር 601 የጨረታሰነድ በሁሉም ሰነዶች የውልቃሎችና ግዴታዎች የተጫራቾች መመሪያ ጨምሮ በሁሉም ገጽ ላይ ሥልጣን ባለው አካል ፊርማና ማህተም ተደርጎ እንዲሁም ወቅታዊ የግብር ክፍያ ምስክር፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና ሌሎች አስፈላጊ ከንግድ ፍቃድ ጋር ያተያያዙ ሰነዶች ኮፒ በሁለቱም ፖስታዎች ላይ ዋናውና ኮፒ ለየብቻው በተለያዩ ፖስታዎች ታሽጐ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ በተካሄደበት ፊት በር ካሳንቺስ የገበያ የማዕከል አክሲዮን ማኅበር ጠማማ ሕንጻ 6ተኛ ፎቅ ላይ የክፍል ቁጥር 601 ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የሚቻል ሆኖ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሣጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይታሸግና በ16ኛው ቀን በሁለቱም ቦታ ላይ የተሸጠ ሰነድ በአንድ ላይ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ሽያጩ በተካሄደበት ቦታ ፊት በር ካሳንቺስ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማኅበር ጠማማ ሕንጻ 6ተኛ ፎቅ ላይ የክፍል ቁጥር 601 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ በቦታው ያለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉለውም።
8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ መቆያ ጊዜ ጨረታው ከተከፈተ ከ45 ቀን በኋላ ለተጨማሪ ለ28 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
9. ተጫራቾች የሚሰጡት የጨረታ ዋጋ ጨረታ ከሚከፈትበት ዕለት ጀምሮ ለ45 /አርባ አምስት/ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን መቻል አለበት።
10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
በስልክ ቁጥር፡- 09-13-56-82-48/ 09-13-22-65-52-/09-13-10-08-89 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ