ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የቀላል ተሽከርካሪ ባትሪ፣ ጎማና ካላማዳሪ፣ HQ Double Packer Test With Full Accessories እና Double Packer Gland With NQ Size በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የቀላል ተሽከርካሪ ባትሪ፣ ጎማና ካላማዳሪ፣ HQ Double Packer Test With Full Accessories እና Double Packer Gland With NQ Size በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 31, 2026)

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ሠነድ ቁጥር፡- ልዲቁኮ – 08/2019

ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ማለትም፡-

  • የቀላል ተሽከርካሪ ባትሪ፣ ጎማና ካላማዳሪ
  • HQ Doable Packer Test With Full Accessories
  • Double Packer Gland With NQ Size በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መወዳደር ይችላል።

1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ቅረብ የሚችሉ፤

2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ባህር ዳር በግዥና ንብ/አስ/ቡድን የስራ ክፍል በሮ ቁጥር 08 በመቅረብ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀን ድረስ መግዛት ይቻላል፡፡

3. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 16 ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 8፡30 ሰዓት ላይ ለመገኘት የቻሉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን፣ የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ 2% በሲ.ፒ.ኦ ወይም እንደተጠየቀ ወዲያውኑ በሚከፈል የባንክ ጋራንቲ በፖስታው አሽገው እስከ ጨረታ መዝጊያው ቀንና ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 08 ማቅረብ ወይም ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡

5. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 058-218-02-73 ሞባይል 0918-08-55-89 በመደወል ወይም በፋክስ ቁጥር 058- 218-05-50 በመላክ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን
ባህርዳር-ኢትዮጵያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *