Addis Zemen (Nov 01, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለዕዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው በስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ ላማ ስም ሰጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ
2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሽነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል
3. የመኖሪያ ቤቶቹ እና የቤና ኢንዱስትሪው ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል.
4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለገ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል
5. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ። ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
6. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።
7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረት በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጐበኘት ይቻላል
8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሱ የመሰረዝ መብት አለው።
የመኖሪያ ቤት እና የቡና ኢንዱስትሪ
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የመያዣ ሰጭዉ ስም |
መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
የንብረቱ አገልገሎት
|
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
ሌንጮ አብዱልሃቅ |
ሌንጮ አብዱልሃቅ |
አዳማ ከተማ ቦኩ ሸነን ቀበሌ |
105.2 ካ.ሜ
|
መኖሪያ ቤት |
OR001176105008 |
2,700,000.00
|
ህዳር 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00-5:30 |
|
2 |
ህሲና ፈይሳ |
ህሲና ፈይሳ |
ሰንዳፋ ከተማ 01 ቀበሌ የፓርሴል መለያ ቁጥር HC-81 |
200 ካሜ
|
መኖሪያ ቤት |
210/955/98
|
1,350,000.00
|
ህዳር 22 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡005: 30 |
|
3 |
እመቤት ጌታቸው |
እመቤት ጌታቸው |
ሰንዳፋ በኬ ከተማ 02 ቀበሌ |
200 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
470/1740/99
|
2,500,000.00
|
ህዳር 22 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30 |
|
4 |
ሃና ታደለ
|
ሃና ታደለ
|
ቢሾፍቱ ከተማ 05 ቀበሌ ቁጥር R-33(ኮንዶሚኒየም) |
50.06 ካ.ሜ
|
መኖሪያ ቤት |
ME/M1/B6/4TH/R33/2 |
1,600,000.00
|
ህዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
|
5 |
ቤንች ማጂ ጫካ ቡና አምራቶች ኃ/የተ/የህ/ስራ ዩኒየን |
የቤ/ማ ጫካ ቡና አምራቾች ኃ/የተ/ህ/ስራ ዩኒየን |
ሰሜን ቤንች ወረዳ ቤንች ሼኮ ከተማ ይቅር ደሞዜ ቀበሌ
|
33000 ካ.ሜ
|
የቡና ኢንዱስትሪ
|
03
|
4,300,000.00
|
ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5:30
|
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-650 6900 እና 011-650 6276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::