Reporter (Nov 01, 2026)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለጽ/ቤት ስራ አገልግሎት ላይ የሚዉሉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
|
ተ.ቁ
|
የእቃው ዓይነት |
የተፈለገው ብዛት
|
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ወይም ቅድመ ሆኔታን ባላስቀመጠ የባንክ ዋስትና /ብር/ |
|
ሎት–አንድ |
|||
|
1 |
የደንብ ልብስ(ዩኒፎርም) |
66 |
25,000.00 |
|
2 |
ሸሚዝ |
99 |
|
|
ሎት–ሁለት |
|||
|
1 |
ላፕቶፕ ኮምፒዉተር |
4 |
250,000.00
|
|
2 |
መልቲ ፐርፐዝ ፕሪንተር |
2 |
|
|
3 |
ሞባይል |
13 |
|
|
4 |
ዋየርለስ ማይክ |
1 |
|
|
5 |
All in one (printer, copier and scanner) |
4 |
|
|
ሎት–ሶስት |
|||
|
1 |
የጽህፈት መሳሪያ |
21 አይነት |
50,000.00 |
ስለሆነም ተጫራጮች፤
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣የቫት ተመዝጋቢ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin N0) ማቅረብ የሚችል
- ከመንግስት ግብር እዳ ነጻ መሆናቸዉን (Tax clearance) ማቅረብ የሚችል
- ተጫራጮች የጨረታዉን ሰነድ የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ/ በመክፈል ከማህበሩ ጽ/ቤት መዉሰድ ይቻላሉ።
- ማንኛዉም ተጫራጭ የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ስም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በሚጫረቱበት የጨረታ አይነት ማስያዝ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር ናሙና (ለደንብ ልብሱ) ማስገባት አለባቸዉ።
- ተጫራጮች የሚወዳደሩበትን የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ሰነዶቻቸዉን ለያይተዉ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታዉ ሀሙስ ህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ላይ ተጫራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በማህበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል።
- ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
አድራሻ፤- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 19ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር19-07 ነዉ።
ለበለጠ ማብራሪያ – ስልክ ቁጥር፤- 09 06 57 00 00