Reporter (Nov 01, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር አባይ 83/2019
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥር |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
አበዳሪው ቅ/ፍ |
ከተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ |
የቤት.ቁ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
ደረጀ አላምረው |
ኤ. ቢ.ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ዐቢይ |
ባሕርዳር |
ባሕርዳር |
መሸንቲ |
– |
5000 ካ/ሜ |
0261/12 |
የኢንዱስትሪ ቦታ |
33,038,779.00 |
ሕዳር 23 /2019 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00–6:00 |
|
2 |
አለምሰገድ ካሳሁን |
ተበዳሪው |
ባሕርዳር |
ባሕርዳር |
|
01 |
|
660.00 ካ/ሜ |
49718/2019 |
የንግድ |
27,169,456.00 |
ሕዳር 23 /2019 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00–10:00 |
|
3 |
ጌታቸው ጥላሁን |
ተበዳሪው |
ሞጆ |
ዲላ |
|
01 |
|
552.50 ካ/ሜ |
2834/2000 |
የመኖሪያ |
3,482,665.00 |
ሕዳር 23 /2019 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00–10:00 |
|
4 |
ይገርማል አድባሩ |
እነ ይገርማል አድባሩ |
መርጦ ለማርያም |
መርጦ ለማርያም |
|
02 |
– |
180 ካ/ሜ |
003/15/03/2012 |
ለመኖሪያ |
5,569,556.00 |
ሕዳር 23 /2019 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00–6:00 |
|
5 |
በሪምፔክስ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ሰሎሞን ሀያል |
ልደታ |
ሁመራ |
|
04 |
– |
1,950 ካ/ሜ |
ሑ/ማ/12937/ ለ-595/85 |
የንግድ |
11,457,732.00 |
ሕዳር 23 /2019 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00–10:00 |
|
6 |
ፀጋዬ ሙሉነህ |
የተበዳሪው |
አዘና |
አዘና |
|
01 |
|
200.00 ካ/ሜ |
1465/14 |
ለመኖሪያ |
552,799.00 |
ሕዳር 23 /2019 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00–6:00 |
|
7 |
ቢሻው መንግስቴ |
የተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
|
02 |
|
230.40 ካ/ሜ |
441/2011 |
ለመኖሪያ |
1,555,087.00 |
ሕዳር 23 /2019 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00–10:00 |
|
8 |
እለሰው እንደሻው |
ትሁኔ በላይ |
ሽንዲ |
ሽንዲ |
|
01 |
|
420.00 ካ/ሜ |
ሽማ1067/መር/1 |
ለመኖሪያ |
428,963.00 |
ሕዳር 23 /2019 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00–6:00 |
|
9 |
ሙሴዋ ባንቴ በላቸው |
የተበዳሪው |
ሽንዲ |
ሽንዲ |
|
01 |
|
175 ካ/ሜ |
ሽማ/3970/መ/ር/1 |
ለመኖሪያ |
614,639.00 |
ሕዳር 23 /2019 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00–10:00 |
|
10 |
ጌታቸው ጋሻው |
ሀይማኖት የሺመቤት |
አዴት |
አዴት |
|
01 |
|
250 ካ/ሜ |
ከአገ/9434/2010 |
የመኖሪያ |
340,217.00 |
ሕዳር 23 /2019 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00–6:00 |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
4. ከተ.ቁ 1-2 ያሉት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በባሕርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን በተ/ቁ 3 ላይ ያለው ቤት ደግሞ በዲላ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል። በተራ ቁጥር 5 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በሁመራ ቅርንጫፍ ውስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 4 እና ከተራ ቁጥር 6-10 የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪ ቅርንጫፎች ውስጥ ነው።
5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል።
6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።