የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የቤተሰብ ህክምና ደብተር (Family Health Insurance Book) ህትመት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የቤተሰብ ህክምና ደብተር (Family Health Insurance Book) ህትመት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Reporter (Nov 01, 2026)

በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የቤተሰብ ህክምና ደብተር (Family Health Insurance Book) ህትመት ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር RE DBE/NCB/PR/001/2026/27 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች ከጨረታው መልስ ጋር የሚከተሉትን ተጨማሪሰነዶችንያቀርባሉ፡

በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድፈቃድ

የግብር ከፋይ መለያቁጥር /T.N/

የግብር ግዴታ ለመወጣቱ ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ ተጫራቹ የግብር ግዴታ የተወጣ በመሆኑ ጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችል የሚገልጽ የጽሁፍ ማስረጃ (ጊዜውያላላፈበትመሆንይኖርበታል)

የተ.እ.ታክስ /VAT/ ሰርተፊኬት

የመንግስት ግዢ እና ንብረት አስተዳደተር የአቃራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት

የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የሚገባበት ፎርማት ተሞልቶ የተጫራቹ ድርጅት ፊርማና ማህተም የተደረገበ

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 15,000 በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው

3. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር/ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ/ ታወር ሁለት በባንኩ እግረኛ መግቢያ ክፍያውን ፈጽመው ባንኩ በተከራየው ህንጻ ላይ (ኪያሜድ ህንጻ ላይ) 1ኛ ፎቅ ከግዥ ቡድን ቢሮ ሶፍት ኮፒውን መውሰድ ይችላሉ።

4. የጨረታ ሰነድ ለተጫራቾች መሸጥ የሚጀምረው ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ነው።

5. ተጨራቸቾች ጥያቄ ካላቸው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባሉት ተከታታይ አምስት ቀናት ውስጥ ማሳወቅ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች ከጨረታ መክፈቻ ሰአት በፊት ናሙና እና ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባንኩ በተከራየው ህንጻ ላይ (ኪያሜድ ህንጻ ላይ) ግዥ ክፍል ኦሪጂናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማስገባት ይችላሉ።

8. ጨረታው ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ ታሽጎ ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡05 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. ባንኩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ለበለጠ መረጃ 011 557-8088 መደወል ይቻላል።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *